Friday, December 23, 2011

ዕፅዋት



    ኢትዮጵያ ለብዙ አመታት በደኖች መጨፍጨፍና በተፈጥሮ እፅዋት መመናመን ምክንያት በተከሰተው የመሬት መራቆት ትታወቃለች፡፡ ምንም እንኳን ስለመጀመሪያው የእፅዋት ሽፋን ገፅታ በጥቂቱ ቢታወቅም የሀገሪቱን ሀብታምነት የሚያሳዩ የተፈጥሮ ቦታዎች ይገኛሉ፡፡ በእንስሳት አለም እንዳለው ሁሉ ብዙ እፅዋትም በኢትጵጵያ ብቻ የሚገኙ ሲሆን ሌሎችም ብዙ መገኘት የሚገባቸው አሉ፡፡

በኢትዮጵያ የእፅዋት ፕሮጀክት በአካባቢው የሚገኙንት ተክሎች በማሰባሰብ ላይ ነው፡፡ በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ የሚታዩና በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ እፅዋት በምሳሌነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

No comments:

Post a Comment