Thursday, December 22, 2011

የዱር እንስሳት


wild life in Ethiopia
የዱር እንሰሳት
 በከፍታማው የኢትዮጵያ ክፍል ለብዙ ሚሊዮን አመታት ተለይቶ በተካሄደው ያልተለመደ ክንዋኔ የተለየ ዝርያ ላላቸው ነገሮች መፈጠር ምክንያት ሆኗል፡፡ በተለይም ጥቃቅን እና ወደ አልተለመደ አካባቢ በጓዝ ያልቻሉ የዚህ ክስተት ያካትታቸዋል፡፡ ሌሎች መካከለኛ የአየር ፀባይ ካለው ክልል የመጡ ዝርያዎች ደግሞ የለመዱትን የሚመስል የመኖሪያ ስፍራ አግኝተው እዚሁ መኖር ችለዋል፡፡
በአንድ አካባቢ ተለይቶ መኖር በተለይም በትላልቅና በትንንሽ አጥቢ እንስሳት በየብስና በውሀ ውስጥ በሚኖሩ በተሳቢ እንስሳት መካከል የተለመደ ነው፡፡ አካባቢውን መልመድና መኖር ለጥፋት መጋለጥ ማለት ላይሆን ይችላል፡፡ ይልቁንም በመልከአ ምድራዊን አሁን አሁን በፖለቲካዊ ክልል መወሰን ማለት ነው፡:

No comments:

Post a Comment