Saturday, September 10, 2016
Friday, August 26, 2016
Thursday, August 4, 2016
ኦይዳ ወረዳ
የኦይዳ ወረዳ በጋሞ ጎፋ ዞን ከሚገኙ አስራ አምስት ወረዳዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን የወረዳው ዋና ከተማ ሸፊቴ ይባላል፡፡
ወረዳው የተመሰረተው በ1998 ዓ.ም. ነው፡፡ ኦይዳ ማለት ለም ማለት ሲሆን የብሔረሰቡና የወረዳው መጠሪያም ነው፡፡ ወረዳው በሃያ
ቀበሌያት የተዋቀረ ሆኖ በደቡብ ኡባ ደብረ ፀሀይ፣ በሰሜን ገዜ ጎፋ፣ በምዕራብ ሰሜን አሪ እና በምስራቅ ደግሞ ደንባ ጎፋ ወረዳ
ያዋስኑታል፡፡
Wednesday, August 3, 2016
Wednesday, June 15, 2016
Friday, May 20, 2016
ዓለም አቀፉ የሙዚየም ቀን ተከበረ
የዘንድሮ የዓለም የሙዚየም ቀን‹‹ ሙዚየሞችና ባህላዊ መልክዓ ምድር!››/ Museums and Cultural
Landscape/ በሚል መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ39ኛ ጊዜ
በአገራችን ለ14
ጊዜ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ተከበረ፡፡
በተፈጥሮአዊና
ባህላዊ የመልክዓ ምድር አያያዝና
አጠቃቀም ፣ በጥምር ደንና የግብርና ሥርዓት በዓለም ቅርስነት ባስመዘገበው በደቡብ ብሔር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መከበሩ ልዩ ያደርገዋል፡፡ በክልሉ ከተማዎች
ማለትም በሐዋሳ ፣ በአርባ ምንጭ ፣ በቱርሚ፣ በጅንካና በኮንሶ
አካባቢዎች ማዕከል በማድረግ ከግንቦት 06
እስከ ግንቦት 12 2008 ዓ.ም የተለያዩ ፕሮግራሞች ተከናውነዋል፡፡
Subscribe to:
Posts (Atom)





