Wednesday, June 15, 2016
Friday, May 20, 2016
ዓለም አቀፉ የሙዚየም ቀን ተከበረ
የዘንድሮ የዓለም የሙዚየም ቀን‹‹ ሙዚየሞችና ባህላዊ መልክዓ ምድር!››/ Museums and Cultural
Landscape/ በሚል መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ39ኛ ጊዜ
በአገራችን ለ14
ጊዜ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ተከበረ፡፡
በተፈጥሮአዊና
ባህላዊ የመልክዓ ምድር አያያዝና
አጠቃቀም ፣ በጥምር ደንና የግብርና ሥርዓት በዓለም ቅርስነት ባስመዘገበው በደቡብ ብሔር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መከበሩ ልዩ ያደርገዋል፡፡ በክልሉ ከተማዎች
ማለትም በሐዋሳ ፣ በአርባ ምንጭ ፣ በቱርሚ፣ በጅንካና በኮንሶ
አካባቢዎች ማዕከል በማድረግ ከግንቦት 06
እስከ ግንቦት 12 2008 ዓ.ም የተለያዩ ፕሮግራሞች ተከናውነዋል፡፡
Tuesday, May 10, 2016
በባህልና ቱሪዝም ዘርፍ የሚሰሩ የዘገባ ስራዎችን የሚያግዝ ስልጠና
ለሚዲያ ባለሙያዎች እየተሰጠ ነው፡፡
የተለየ ትኩረት እያገኘ የመጣውን የባህልና ቱሪዝም ዘርፍ በተገቢው መልኩ ለማስተዋወቅ እንዲቻል የሚረዳ ስልጠና በአዳማ
መሰጠት ጀምሯል፡፡ ከግንቦት 2-10/2008 ዓ.ም. የሚቆየው ይህ ስልጣና ከመላ ሀገሪቱ የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች እየተሳተፉበት
ነው፡፡ ስልጠናው በዘርፍ ያለውን የባለሙያዎች የግንዛቤ ክፍተት ይሞላል ተብሎ የታሰበ እና በኢ.ፊ.ዲ.ሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና
በቱሪዝምና ሚዲያ ፎረም ትብብር የተዘጋጀ ነው፡፡
Friday, March 4, 2016
Tuesday, February 23, 2016
Subscribe to:
Posts (Atom)



