በመሰሮ ኢበሌን በሰሮ
እንደ ስልጤ ያያም ኢልቅ/ የዘመን አቆጣጠር/ መሰሮ 1/ ሰኔ 20/
የስልጤ የዘማን ኢጋኘ አያም/ዘመን መለወጫ
በአሁኑ
ወቅት በዘመን አቆጣጠሩ ላይ የሚደረጉ ጥናቶች የተጀመሩ ሲሆን የዘመን ቀመሩ መነሻ..መሰረት ያደረጋቸው ዋና ዋና መገለጫዎችና ሌሎች
ሚስጥራቱ ዙሪያ ካተኮሩት ጥናቶች በመነሳት ስለ አቀማመሩ ሰፊ መረጃ
ይገኛል የሚል እምነት አለ፡፡
ለመላው የስልጤ ህዝብ ሀበይ ለሀጂሲ ዘማን በወገሬት አጄጄሙ! ብለናል