Tuesday, May 29, 2018
Sunday, April 1, 2018
Saturday, February 3, 2018
የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች ማህበር 78ተኛ ዓመታዊ የፈረስ ትርዒት ነገ ይካሄዳል፡፡
በአዊ
ብሔረሰብ ዞን በየዓመቱ የሚከበረውና በሰባት ቤት አገው ፈረሰኞች ማህበር የሚዘጋጀው ዓመታዊ የፈረስ ትርዒት ዘንድሮ ለ 78ተኛ ጊዜ ነገ ጥር 27 2010 ዓ.ም. በእንጅባራ ከተማ በድምቀት ይካሔዳል፡፡
በ
1933 ዓ.ም. በአደዋ ጦርነት የዘመተውን የፈረሰኛው ጊዮርጊስ ታቦትና የፈረሰኛ አርበኞችን ተጋድሎ ለመዘከር በኢጣሊያ ወረራ ወቅት
የተፀነሰው የአዊ ፈረሰኞች ማህበር ለ 78 ተከታታይ ዓመታት ባህላዊ የፈረስ ትርዒት
ሲያዘጋጅ ቆይቷል ዘንድሮም የአማራ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ከፌደራል ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና ባለድርሻ አካላት በመተባበር የደገፉት
ይህ በዓል በአዊ ብሔረሰብ ዞን ዋና ከተማ እንጅባራ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡
Friday, October 6, 2017
የየም ልዩ ወረዳ አስናቂ መስህቦች
| አንገሪ ቤተ መንግስት |
የየም ልዩ ወረዳ በደ/ብ/ብ/ህ/ክ መንግስት
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኝ ሲሆን ከሀገራችን መዲና አዲስ አበባ በ239 ኪሎ ሜትር ከክልሉ መቀመጫ ከሐዋሳ በቡታጅራ በኩል
333 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ወረዳውን በደቡብ ኦሮሚያ ክልልና ሀዲያ ዞን በሰሜን ኦሮሚያ ክልል፣ በምስራቅ ጉራጌ ዞንና
ሀዲያ ዞን፣ በምዕራብ ኦሮሚያ ክልል ያዋስኑታል፡፡ በደቡብ ክልል ከሚገኙ 56 ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች መካከል አንዱ የሆነው
የየም ብሔረሰብ በዋናነት የሚኖረው በየም ልዩ ወረዳ ክልል ውስጥ ሲሆን ከወረዳው ውጭ በጅማ ዞንና በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች
በብዛት ይኖራሉ፡፡
Friday, March 3, 2017
121ኛው የአድዋ ድል በዓል በብሄራዊ ደረጃ ለመጀመሪያ ግዜ በአድዋ ከተማ ተከብሯል፡፡
Subscribe to:
Posts (Atom)








