Sunday, January 1, 2012

አዕዋፍ


        
          ኢትዮጵያ ሞቃታማ/ዝቅተና በሆነ መሬት የተከበበ ትልልቅ ከፍታማ የመሬት ደሴት የሆነው መልክአ ምድራዊ አቀማመጧ ለልዩ ልየ የአእዋፍ ዝርያዎች መገኛ እንድትሆን አድርጓታል፡፡ 862 የአዕዋፍ ዝርያዎች በኢትዮጵያ ሲገኙ ከነዚህ ውስጥ16ቱ በሌላ አለም የማይገኙ ናቸው፡፡

ሁሉም የአዕዋፍ ዝርያዎች በደጋው/በከፍታማው ሥፍራ ብቻ የተገደቡ አይደሉም፡፡ ጥቂቶች በሚገርም ሁኔታ በስተደቡብ በጥቂት ሥፍራዎች ተሰራጭተው ይገኛሉ፡፡ የኢትዮጵያ ልዩ ልዩ አዕዋፍና ዝርያዎች ፣ ማራኪ መኖሪያዎቻቸው ለእያንዳንዱ አዕዋፍ አጓጊ ያደርገዋል፡፡

No comments:

Post a Comment