ዓለም አቀፉ የዱር እንስሳት ቀን በተለያዩ ኩነቶች መከበር ጀምሯል፡፡
|
ፎቶ፡- የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ /ኢ.ዱ.ል.ጥ.ባ/
|
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 68ተኛ ጠቅላላ ጉባዬ የዱር እንስሳት ቀን በየዓመቱ ማርች 3/ የካቲት24/ እንዲከበር ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት የዘንድሮ የዱር እንስሳት ቀጣይ ህልውና በእጃችን ነው !! በሚል
መሪ ቃል በአለም አቀፍ ደረጃ ለ3ተኛ ጊዜ በአገራችን ለ2ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡