የምሁር አክሊል ወረዳ
|
ፎቶ፡-በገዝ ወንዝ
|
በጉራጌ ዞን ከሚገኙት ወረዳዎች
አንዱ ሲሆን በ30 ቀበሌዎች እና በ1 የከተማ አስተዳደር የተዋቀረ ነው፡፡ ወረዳው በሰሜን ከኪር ገደባኖ ወረዳ፣ በምስራቅ መስቃን
ወረዳ፣ በደቡብ እዣወረዳ እና በምዕራብ ቀቤና ወረዳዎች ያዋስኑታል፡፡ የወረዳው የህዝብ ብዛት 107.224 እንደደረሰ ከሥነ ህዝብ
የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ማህበረሰቡ በአብዛኛው የሚተዳደረው
በእንስሳት እርባታና በእርሻ ነው፡፡